አማርኛ 1ኛ ክፍል 12 Sections44 Lessons365 Days
1.3. ቃላት ጽሕፈት
የጽሑፍ ትምህርት፡ ስለ ቤተሰብ
አማርኛ ፩ኛ (1ኛ) ክፍል
60 ደቂቃ
በንክኪ (Touch) ብቻ የሚሰራ
የትምህርቱ ሂደት
0% ተጠናቋል
የትምህርቱ ዓላማዎች
ይህን ትምህርት ስትጨርሱ እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችላላችሁ፦
የቤተሰብ አባላትን ስም መለየት።
የቃላትን ፊደላት ማገጣጠም።
ቀላል ዓረፍተ ነገሮችን ማሟላት።
የቤተሰብን ስዕል መግለጽ።
የምንማራቸው ቃላት
👩👦👦
ቤተሰብ
👩
እናት
👨
አባት
👧
እህት
👦
ወንድም
👴👵
አያት
፩. የቤተሰብ አባላትን መለየት
ከታች ከተዘረዘሩት ቃላት ውስጥ የቤተሰብ አባላት የሆኑትን ፯ (7) ቃላት በጣትህ/ሽ ተጫን/ኚ።
፪. ፊደላትን አገጣጥም/ሚ
ከላይ ያሉትን ፊደላት በቅደም ተከተል በመጫን (Touch) ትክክለኛውን ቃል ስራ/ሪ።
ሀ) ‘እናት’
ት
ና
እ
ፊደላቱን እዚህ ለማምጣት ተጫን…
ለ) ‘አባት’
ት
አ
ባ
ፊደላቱን እዚህ ለማምጣት ተጫን…
ሐ) ‘እህት’
ት
እ
ህ
ፊደላቱን እዚህ ለማምጣት ተጫን…
መ) ‘ወንድም’
ም
ወ
ድ
ን
ፊደላቱን እዚህ ለማምጣት ተጫን…
፫. ዓረፍተ ነገር አሟላ/ይ
ክፍት ቦታዎችን ለመሙላት ከታች ካሉት አዝራሮች ትክክለኛውን ቃል ምረጥ/ጪ።
፩. 👩 ይህች ናት።
፪. 👨 ይህ ነው።
፫. 👧 ይህች ናት።
፬. 👴 ይህ ነው።
፭. 👦 ይህ ነው።
፬. ራስን መገምገሚያ
እስካሁን የተማርከውን በማስታወስ የሚከተሉትን ጥያቄዎች እራስህን/ሽን ጠይቅ/ቂ።
፩. እናት፣ አባት፣ እህት… የሚሉትን ቃላት ለይቼ አውቃለሁ?
፪. የቤተሰብ አባላትን ስም መጻፍ (ማገጣጠም) እችላለሁ?
፫. የጎደሉትን ቃላት በመምረጥ ዓረፍተ ነገር አሟልቻለሁ?
፬. የትምህርቱን ማጠቃለያ በሚገባ ተረድቻለሁ?
የትምህርቱ ማጠቃለያ
በዚህ ትምህርት የቤተሰብ አባላትን ስማቸውን ተምረናል!
እናት
አባት
እህት
ወንድም
አያት
ፊደላትን በማገጣጠም ቃላት መስራት እና ዓረፍተ ነገር ማሟላትንም በሚገባ ችለናል!
የትምህርቱ ቼክ ሊስት (የብቃት ማረጋገጫ)
ከላይ ያሉትን መልመጃዎች በትክክል ስትሰራ/ሪ ይህ ቼክ ሊስት ራሱ ‘ቲክ’ (✓) እያደረገ ይሞላል።